Did you miss some contents?
Check out Rahel Radio Podcasts by switching to shows!
ራሄል ሬዲዮ የተመረጡ ሙዚቃዎች ከመዝናኛ ፕሮግራሞች እና መረጃዎች ጋር የሚቀርቡበት የኢንተርኔት ሬዲዮ ነው፡፡ አባባሎች የቢዚነስ ጉዳዮች አነቃቂ ንግግሮች ሌሎችም በርካታ ቅንብሮች በኢንተርኔት ሬዲዮ ይደመጣሉ፡፡ ራሄል ሬዲዮ በጋዜጠኛ ራሄል ስለሺ መስራችነት የተቋቋመ ሲሆን ላለፉት 7 ዓመታት በተለያዩ ሚዲያዎች ጋር በመስራት የተገኘውን ልምድ እና በዘርፉ ካሉ ሙያተኞች ጋር ያለውን መልካም ግኙነት የጋዜጠኝነት መርህን በተከተለ እና በሙያው ለሀገር ጠቃሚ የሆኑ ጉዳዮችን ለማበርከት በማሰብ የተቋቋመ የኢንተርኔት የሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡ -------------------------------------------------------------------------- Rahel Radio is infotainment radio station. The radio station presents Music of different variety, entertaining programs and relevant information. It is established by journalist Rahel Seleshi with intention to contribute and play important role in the infotainment sector of the country filling the gap, add variety and additional option to the broadcast industry.
Check out Rahel Radio Podcasts by switching to shows!